Events

ከፌደራልና አዲስ አበባና ስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር የተደረገ የልምድ ልውውጥ

የፀረ-ሙስና ሁነቶች (Events)

ዋና ዓላማና ግብ ግልፅነትን፣ ተጠያቂነትን እና ታማኝነትን በህብረተሰቡ ውስጥ በማስፈን የሙስናን ጎጂነት መከላከል ነው።

የፀረ-ሙስና ሁነቶች (Events)

1. ግንዛቤ መፍጠር እና ማስተማር ሙስናን ማስተዋወቅ፦ ሙስና ምን እንደሆነ እና ዓይነቶቹን ለህዝብ ማሳወቅ። ጉዳቱን ማሳየት፦ ሙስና በኢኮኖሚ፣ በፍትህ እና በማህበራዊ እድገት ላይ የሚያመጣውን ውድመት ማስረዳት። ህጎችን ማስተማር፦ ስለ ፀረ-ሙስና ህጎች እና መብቶች ማህበረሰቡን ማቃት።

የፀረ-ሙስና ሁነቶች (Events)

4. ትብብርን መፍጠርየባለድርሻ አካላት ትስስር፦ በመንግስት፣ በሲቪል ማህበራት እና በግል ዘርፉ መካከል ጠንካራ ጥምረት መፍጠር።የልምድ ልውውጥ፦ ሙስናን ለመከላከል የተሳኩ ምርጥ ተሞክሮዎችን ማጋራት።

ፎቶ ማህደር

22ኛው

ትውልድን በስነ-ምግባር ተቋምን ባሰራር!

ከሞሰብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሰራተኞችና አመራሮች ጋር 22ኛውን አለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ማጠቃለያ ፕሮግራም በደማቅ ስነስርዓት ሲከበር

2018ዓ.ም ሐብት አስመዝጋቢዎች ሪፖርት

የመንግስት ተቋማት ሀብት አስመዝጋቢዎች

እቅድ፡-2000

አፈፃፀም፡-2230

በፕርሰንት፡- >100%

ውጤት ከፍተኛ

2018ዓ.ም ስነምግባር ግንባታ

በተለያዩ የመንግስትና የግል ትምህርትቤቶችና

እቅድ፡-6000

አፈፃፀም፡-5930

በፕርሰንት፡- 96%

ውጤት ከፍተኛ

2018ዓ.ም የአሰራር ሥርዓት ጥናት

የተለያዩ የአሰራር ሥርዓት ጥናት ታቅደው

 

እቅድ፡-4

አፈፃፀም፡-5

በፕርሰንት፡- >100%

ውጤት ከፍተኛ

Scroll to Top