የኮሚሽኑ የሀብት ምዝገባና ማሳወቅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ይልቃል ወርቅነህ በበጀት ዓመቱ በመጀመሪያ ምዝገባ 4,593፣ በዳግም ምዝገባ 18,082 በአጠቃላይ 22,675 ግለሰቦች ሀብታቸውን አስመዝግበው የምስክር ወረቀት የተሰጣቸው መሆኑን ገልፀዋል።

የሐብት ማሳወቅና ምዝገባ ዳይሬክተር የተሰሩ

  • ሀብትና ጥቅማቸውን እንዲያሰውቁ፣ እንዲያስመዘግቡና እንዲያሳድሱ ማድረግ፣ የተመዘገበ ሀብት መረጃዎችን ማስተዳደር፣ የሀብት አስመዘገቢዎች መረጃ ተገቢነት ባለው ቴክኖሎጂ ለህዝብ ከፍት ማድረግ፣ የሀብት አስመዝገቢዎች መረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ፣ አዳዲስ የአሰራርሥርዓት መዘርጋት፣  የፈፃሚዎች የመፈፀም አቅም ማሳደግ

ተሿሚዎችንና የሚመለከታቸው ሠራተኞችን የሐብት ማሳወቅና ምዝገባ

  • በህግ ሀብትና ጥቅማ ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ የሚገባቸውን ተመረጮችን፣ ተሿሚዎችንና የሚመለከታቸው ሠራተኞችን በመመሪያው መሠረት በተቋም፣ በሥራ መደና በኃላፊነት ደረጀ በመለየት ዝርዝር ፕሮፋይል/መረጃ እንዲያዝና ወቅታዊ እንዲሆን ማድረግ፣

ሠራተኞች የሐብት ምዝገባ

  • በህግ ሀብትና ጥቅማ ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ ለሚገባቸው ለተመረጮች፣ ለተሿሚዎች ለሚመለከታቸው ሠራተኞች እንዲሁም ለሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ህግና መመሪያ/ማኑዋል ላይ ግንዛቤ እንዲጨብጡ ከሚመለከታቸው ዳይሬክቶሬቶች ጋር በቅንጅት መሥራት፣

ሠራተኞች የሐብት ምዝገባ

  • በህግ ሀብትና ጥቅማ ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ የሚገባቸው ተመረጮች፣ ተሿሚዎች ሀብታቸውንና ጥቅማቸውን እንዲያስመዝግቡ ማድረግ፣ መረጃው በመመዝገቢያ ቅጽ ላይ በትክክል መመዘገቡንና የተፈረመበት መሆኑንበማረጋገጥየእውቅና ሰርቲፊኬትመስጠት፣

የሐብት ማሳወቅና ምዝገባ ዳይሬክተር

2018 የሐብት ማሳወቅና ምዝገባ ዳይሬክተር 

  • የሀብት ምዝገባ ስራውም የተከናወነዉ በዋነው ኮሚሽን፣ በጎንደር፣ በደሴ እና በደብረ ብርሀን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሀብት ምዝገባና ማሳወቅ ባለሙያዎች እንዲሁም በወረዳ፣ በከተማ አስተዳደር፣ በዞን እና በክልል ተቋማት በተመደቡ የሥነ ምግባር መከታተያ ክፍሎች አማካኝነት

  • ሀብትና ጥቅማቸውን እንዲያሰውቁ፣ እንዲያስመዘግቡና እንዲያሳድሱ ማድረግ፣ የተመዘገበ ሀብት መረጃዎችን ማስተዳደር፣ የሀብት አስመዘገቢዎች መረጃ ተገቢነት ባለው ቴክኖሎጂ ለህዝብ ከፍት ማድረግ፣ የሀብት አስመዝገቢዎች መረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ፣ አዳዲስ የአሰራርሥርዓት መዘርጋት፣  የፈፃሚዎች የመፈፀም አቅም ማሳደግ

  • በህግ ሀብትና ጥቅማ ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ የሚገባቸውን ተመረጮችን፣ ተሿሚዎችንና የሚመለከታቸው ሠራተኞችን በመመሪያው መሠረት በተቋም፣ በሥራ መደና በኃላፊነት ደረጀ በመለየት ዝርዝር ፕሮፋይል/መረጃ እንዲያዝና ወቅታዊ እንዲሆን ማድረግ፣

  • በህግ ሀብትና ጥቅማ ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ ለሚገባቸው ለተመረጮች፣ ለተሿሚዎች ለሚመለከታቸው ሠራተኞች እንዲሁም ለሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ህግና መመሪያ/ማኑዋል ላይ ግንዛቤ እንዲጨብጡ ከሚመለከታቸው ዳይሬክቶሬቶች ጋር በቅንጅት መሥራት፣

  • በህግ ሀብትና ጥቅማ ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ የሚገባቸው ተመረጮች፣ ተሿሚዎች ሀብታቸውንና ጥቅማቸውን እንዲያስመዝግቡ ማድረግ፣ መረጃው በመመዝገቢያ ቅጽ ላይ በትክክል መመዘገቡንና የተፈረመበት መሆኑንበማረጋገጥየእውቅና ሰርቲፊኬትመስጠት፣

  • የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ሥራዎችን በውክልና ለማሠራት እንዲቻል የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎችን መለየትና መስጠት፣

  • ወክልና የተሰጣቸው የተቋማት የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች በተቋሞቻቸው በሀብት ማሳወቅና ምዝግባ ህግና መመሪያዎች ላይ ግንዛቤ በማስጨበጥ የሀብት ምዝገባ ሥራ መሥራታቸውን ማረጋገጥ፣

  • የተመዘገቡ መረጃዎች ወደ ኮሚሽኑ እንዲመጡ በማድረግና ርክክብ እንዲፈጸምና ሰርቲፊኬት ለአስመዝገቢዎች እንዲሰጥ ማድረግ፣

  • ሀብትና ጥቅም በወቅቱ ያለሳወቁና ያለስመዘገቡትን በመለየት በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ማድረግ፣

  • የሀብት አስመዝገቢዎችን የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጃ ሠነድ የተሟላ መሆኑን በማረጋገጥ እንዲረከብ ማድረግ

  • የተመዘገበውን የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጃ በተቋም፣ በሴክተር፣ በአስመዝገቢዎች ዓይነት፣ በፆታ፣ በዕድሜ፣ በቀን ወዘተ በመለየት እንዲመዘገብና እንዲደራጅ ማድረግ፣

  • ለሀብት አስመዝገቢዎች የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጀዎች የየራሳቸውን የመለያ ኮድ እንዲሰጥ፣ በመለያ ኮድ መሠረት በመደርደሪያ ላይ እንዲቀመጥና ደህንነቱን እንዲጠበቅ ማድረግ፣

  • የonline የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ሥራን ማስተዳደር፣ backup በማድረግ መረጃዎች እንዲያዝ ማድረግ፣

  • የሀብት አስመዝገቢዎች መረጃ ቋት ላይ እንዲመዘገብ፣ የሶፍትና የሃርድ ኮፒ መረጃዎች ተደራጅቶ እንዲያዝና ወቅታዊነት እንዲጠበቅ ማድረግ፣

  • የሀብት አስመዝገቢዎች ዝርዝር ስታስቲካል መረጃ ሪፖርት እንዲዘጋጅ፣ እንዲታተምና እንዲሠራጭ ማድረግ፣

  • በህጉ መሠረት የሀብት አስመዝገቢዎች መረጃ ተገቢነት ባለው ቴክኖሎጂ ለህዝብ ከፍት እንዲደረግ ሲወሰን ተግባራዊ ማድረግ፣

  • የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት እንዲረጋገጥ የተፈቀደውን መረጃዎች መገምገም፣ መተንተን፣ የማረጋገጫ ዘዴዎችንና ስልቶችን መለየትና ማቅረብ፣ ማስወሰን፣

  • በህግ ሀብትና ጥቅማ ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ የሚገባቸውን ተመረጮችን፣ ተሿሚዎችንና የሚመለከታቸው ሠራተኞችን በመመሪያው መሠረት በተቋም፣ በሥራ መደብና በኃላፊነት ደረጃ በመለየት ዝርዝር ፕሮፋይል/መረጃ መያዝ፣  ወቅታዊ ማድረግ፣
  • የሀብት ምዝገባ ለሚመለከታቸው ሀብት አስመዝጋቢዎች ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ በደብዳቤ፤ በመገናኛ ብዙሀን፣ ወይም በመረጃ መረብ የሚተላለፍ የጥሪ መልዕክቶችን በመገምገም እንዲተላለፍ ማድረግ፣
  • በህግ ሀብታቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ ለሚገባቸው ለተመረጮች፣ ለተሿሚዎች ለሚመለከታቸው ሠራተኞች እንዲሁም ለሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ህግና መመሪያ/ማኑዋል ላይ ግንዛቤ መያዛቸውን መከታተል፣
  • በህግ ሀብት ማሳወቅና ማስመዝገብ የሚገባቸው ተመረጮች፣ ተሿሚዎች ሀብታቸውንና ጥቅማቸውን መመዘገብ፣ መረጃው በመመዝገቢያ ቅጽ ላይ በትክክል መመዘገቡንና መፈረሙን ማረጋገጥ፣  የእውቅና ሰርቲፊኬት እንዲሰጥ ማድረግ፣
  • በonline የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጃ መቀበል፣ ለሀብትና ጥቅማ ጥቅም አስመዝገቢ በማረጋገጥ ሰርቲፊኬት መስጠት፣
  • በህግ ሀብትና ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዘገብ የሚገባቸው ተመረጮችና ተሿሚዎችን ዝርዝር መረጃ በተቋምና በኃላፊነት ደረጃ መያዝ፣ ወቅታዊ ማድረግ፣ ሀብትና ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዝገብ የሚገባቸው ሰዎች እንዲያሰውቁ፣ እንዲያስመዘግቡና እንዲያሳድሱ ማድረግ፣

  • የሐብት አስመዝጋቢዎች በመረጃ መረብ ተጠቅመው የሐብት ምዝገባ እንዲያካሂዱ የሚያስችል ሥርዓት እንዲዘረጋ ሙያዊ ድጋፍ ይሰጣል፣

  • በየመስሪያ ቤቶቹ ሀብት ማስመዝገብ የሚገባቸውን ተመረጮችና ተሿሚዎችን በኃላፊነት ደረጃ ዝርዝር ይለያል፣ የመረጃውን ወቅታዊነትም ይጠብቃል፣

  • በonline የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጃ መቀበል፣ ለሀብትና ጥቅማ ጥቅም አስመዝገቢ በማረጋገጥ ሰርቲፊኬት ያዘጋጃል፣ ያቀርባል፣

  • በonline የተመዘገበውን የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጃ ለሚያስተዳድር ቡድንና ለሥነምግባር መከታተያ ክፍል ሪፖርት ያዘጋጃል ያቀርባል፣

  • አስመዝጋቢዎች ሲመጡ ከሐብት ምዝገባ በፊት ስለ ሀብት ምዝገባና አላማ፣ አስፈላጊነት እና ስለ ምዝገባ ቅፅ አሞላሉ አጭር ገለፃ ይሰጣል፡፡

  • የሃብት አስመዝጋቢዎችን ማንነት በመታወቂያቸው እያረጋገጠ ሀብትና የገቢ ምንጫቸውን ይመዝግባል፣ ሙያዊ ድጋፍ ይሰጣል፣ አስፈላጊ መረጃዎች መሞላታቸውን አረጋግጦ ይረከባል፣

  • በህግ ሀብትና ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዘገብ የሚገባቸውን ተመረጮች፣ ተሿሚዎችና የሚመለከታቸው የመንግሥት ሠራተኞች የሀብት ምዝገባ መረጃ በህዝብ ጥቆማ ወይም በመመሪያው መሠረት በመለየት ትክክለኛነትን ማረጋገጥ፣ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ፣ አዳዲስ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት፣ 

  • በህዝብ ጥቆማ ወይም በመመሪያው መሠረት ትክክለኛነትን ማረጋገጥ የሚገባቸውን የሀብት አስመዝገቢዎችን ዝርዝር መረጃ እንዲለይ በማድረግ ረቂቅ ፕሮፖዛል ማዘጋጀትና ማቅረብ፣ ሲፈቀድ ተግባራዊ ማድረግ

  • የሀብት አስመዝገቢዎችን መረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ የመረጃ ምንጭ የሚሆኑትን ተቋማትና የተቋማት አድረሻ  እንዲያዝ ማድረግ፣ ማቅረብ፣

  • የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት እንዲረጋገጥ የተፈቀደውን መረጃዎች መሰበሰብ፣ ማደራጀት፣ የማረጋገጫ ዘዴዎችንና ስልቶችን በመቀየስ ረቂቅ የመነሻ ሃሳብ ማቅረብ፣

  • የማረጋገጫ ዘዴዎችና ስልቶችን በመጠቀም መረጃዎችን እንዲሰበሰብ ማድረግ፣ የተገኘውን መረጃ በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ወቅት ከተዘመገበው መረጃ ጋር በማነፃጸር ልዩነቱን የሚያሳይ ረቂቅ ሪፖርት ማቅረብ፣

  • ጉዳዩ በወንጀል የሚያስጠይቅ ከሆነ የሀብት አስመዝገቢውን የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ዝርዝር መረጃን በመያያዝ ለምርመራ አካላት መድረሱን በማረጋገጥ አፈፃፀሙን መከታተል፣

  • የተካሄደው የመረጃ ትክክለኛነት ማረጋጥ ሥራ ከህዝብ በቀረበ ጥቆማ መሠረት ከሆነና ጉዳዩ በፍርድ ቤት የይሁንታ ውሳኔ ማግኘቱ ከተረጋገጠ ጥቆማውን ያቀረበ ግለሰብ ወይም ቡድን በህጉ መሠረት ተገቢው ጥቅም እንዲያገኝ ለሚመለከተው አካል መነሻ ሀሳብ ማቅረብ፣ ሲፈቀድ አፈፃፀሙን  መከታተል፣

  • በህግ ሀብትና ጥቅማቸውን ማሳወቅና ማስመዘገብ የሚገባቸውን ተመረጮች፣ ተሿሚዎችና የሚመለከታቸው የመንግሥት ሠራተኞችን የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ መረጃ በህዝብ ጥቆማ ወይም በመመሪያው መሠረት ትክክለኛነት ማረጋገጥ፣ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ፣

  • የተሞላው የሐብት ምዝገባ መረጃ ሐሰተኛ ወይም ትክክል ያልሆነ መሆኑን ለመጠርጠር በቂ ምክንያት ተገኝቶ እና እንዲረጋገጥ የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጥቶባቸው የሚለዩትን ጉዳዮችን የያዙ መረጃዎችን መቀበል፣ ማደራጀት፣

  • እንዲረጋገጥ የተለየውን መረጃ፣ ማስረጃዎችን እና የሀብት አስመዝጋቢ ምዝገባ መረጃ በየመልኩ መደራጀት፣ መተንተን፡፡

  • እንዲረጋገጥ የተለየው የሀብት ምዝገባ መረጃ በመጠይቁ መሠረት በትክክል የተመዘገበ መሆኑን እና እርስ በእርሱ የሚደጋገፍ መሆኑን ማረጋገጥ፣

  • ለማረጋገጥ ስራ የሚተባበሩትን ቀደም ሲል ሀብት አስመዝጋቢው ይሰራባቸው የነበሩ መስሪያ ቤቶችንና ስለሚረጋገጠው የሐብት ምዝገባ መረጃ ሊሰጡ የሚችሉ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን መለየት፣ ለተለዩት ተቋማት ትብብር እንዲያደርጉ ደብዳቤ አዘጋጅቶ በመላክ ማሳወቅ፤

  • ለማረጋገጥ ሥራ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በተለያዩ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች በመጠቀም ሀብቱ የተገኘበትን ጊዜ፤ ሀብቱ በማን ይዞታ ስር እንደተመዘገበ፤ ሀብቱ የሚገኝበትን አድራሻና ሁኔታ እንዲሁም የሐብቱን መጠን መረጃ በጥንቃቄ መደራጀት፣ መተንተን፣ የተሰበሰቡትን መረጃዎች ሀብት አስመዝጋቢው ካስመዘገበው

  • የሐብት ምዝገባ መረጃ/ቅጽ ጋር ማመሳከር፤ መተንተን፤

Scroll to Top