Ethics and Anticorruption commission
ትዉልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

አቶ ገበየሁ ጥሩሰው
የሥነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

የሥነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ባለሙያዎች
በአብክመ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ዉስጥ በሥነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ዙሪያ አጠቃላይ 1,217,768 ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ስልጠናና ግንዛቤ የተፈጠረ መሆኑ ተገልጿል።

የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ትምህርትን ማስፋፋት፣ ሙስናና ብልሹ አሰራርን የማይሸከም ህብረተሰብ መገንባት







